መስከረም 23 2018
በኢትዮጵያ ይሰራሉ ከተባሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ የብር ማተሚያም ይገኝበታል ተባለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት በሶማሌ ክልል ስለሚሰሩ ፕሮጀክቶች ማብራሪያን ሲያቀርቡ ከግዙፍ የፕሮጀክት ስራዎች ውስጥ የብር ማተሚያ እንደሚገኝበት ተናግረዋል።

የወርቅ ማጣሪያ ፕሮጀክም ስራ መጀመሩን አንስተው እንደ አስፈላጊነት ስለ ፕሮክቶቹ ወደፊት ይፋ እናደርጋለን ብለዋል።

Comments