በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ
TRACK

በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ

Avatar

መስከረም 9፣2016

በጋምቤላ ክልል የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በ4 ቀበሌዎች በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ፡፡

ለባሮ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሆነው በአካባቢው የሚጥለው ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል የጠቀሰው ክልሉ ህዝቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል፡፡

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar