ፌስታል ከተከለከለ በኋላ ለእቃ መያዣነት እየተጠቀምንባቸው ያሉ ተተኪ ተብለው እየቀረቡ ያሉ ከረጢቶች ብዙ ጥያቄዎች እየተነሱባቸው ነው፡፡
TRACK

ፌስታል ከተከለከለ በኋላ ለእቃ መያዣነት እየተጠቀምንባቸው ያሉ ተተኪ ተብለው እየቀረቡ ያሉ ከረጢቶች ብዙ ጥያቄዎች እየተነሱባቸው ነው፡፡

00:00

የካቲት 18/2018

ፌስታል ከተከለከለ በኋላ ለእቃ መያዣነት እየተጠቀምንባቸው ያሉ ተተኪ ተብለው እየቀረቡ ያሉ ከረጢቶች ብዙ ጥያቄዎች እየተነሱባቸው ነው፡፡

የፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀም በህግ ተከልክሏል፡፡ አሁንም ግን በክልከላው ዙሪያ ብዙ የሚነሳ ጥያቄ አለ፡፡

ባለሙያዎች ፌስታልን በበቂ አማራጭ መተካት አለመቻሉና በሌላ የኬሚካል ይዘት ያለው መያዣ እየቀየርነው መሆኑ ሌላ ስጋት ያመጣል እያሉ ነው፡፡

የአዋጁን አተገባበር አስመልክቶ ከሥነ ምግብ ባለሙያዎች የሚነሳው ትችት በየመደብሩ ሸቀጡንም ምግቡንም ለመስፈርም፤ ለመመዘንም ይጠቅም የነበረው ፌስታል ሲቀር በጋዜጣው፤ በመፅሃፍ ግንጣይ፤ በጨርቅና በሌላው በተገኘው ነገር እየተቋጠረ መሆኑ ሌላ መዘዝ ይዞ ይመጣል የሚል ነው።

ይህ መሆኑ በተለይ እንደ ዳቦ፣ እንጀራና የመንገድ ላይ ምግቦች በተገኘው ነገር እየተሸፈኑ የሚሸጡበት መንገድ ለከፍተኛ የምግብ ብክለት የሚያጋልጥ መሆኑ አሳሳቢ ነው ይላሉ።

Comments

00:00