''በታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን የሚሉ'' ቅሬታዎች
TRACK

''በታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን የሚሉ'' ቅሬታዎች

00:00

ጥቅምት 5 2018

በገበያው የሚሸጥ የሚለወጠው ብዙ ነው፡፡

ቤት፣ መኪና፣ አክሲዮን፣ የፋብሪካ ምርት፣ አገልግሎት፣ በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚተዋወቀው ብዙ ነው፡፡

ገዥና ሻጭም በዚሁ የማስተዋወቂያ መንገድ በቀላሉ ይገናኛል፡፡ ውል ይታሰራል ግብይት ይፈፀማል፡፡

ማስታወቂያ አስነጋሪዎች መልዕክታቸውን ለማስተላለፍ ታዋቂ ግለሰቦችን መጠቀም አምባሳደር አድርገው ማሰራታቸውም የተለመደ ነው፡፡

አንዳንዴ ግን በእነዚህ ታዋቂ ሰዎች የተዋወቁ ምርትና አገልግሎቶች የሀሰት ሆነው አገኘናቸው እነሱን አምነን ተታለልን የሚሉ ቅሬታዎች ይሰማሉ፡፡

Comments

00:00