የፖለቲካ ምህዳሩ  ሃሳባቸውን የሚያንፀባርቁት ፖለቲከኞች እስከ ሞት ድረስ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑ እንዳሳሰበው  የጋራ ምክር ቤቱ ተገናገረ
TRACK

የፖለቲካ ምህዳሩ ሃሳባቸውን የሚያንፀባርቁት ፖለቲከኞች እስከ ሞት ድረስ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑ እንዳሳሰበው የጋራ ምክር ቤቱ ተገናገረ

00:00

ግንቦት 13፣2016

አሁን ያለው የፖለቲካ ምህዳር ፖለቲከኞች በነፃነት ሃሳባቸውን እንዳይገልፁ የሚገድብ፤ ደፍረው ሃሳባቸውን የሚያንፀባርቁትንም እስከ ሞት ድረስ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑ እንዳሳሰበው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተገናገረ፡፡

እንዲህ ያለው ነገር ፖለቲከኞች እንዳይሞግቱም ሌሎችም የፖለቲካ ተሳትፏቸው እንዲገደብና የመፍትሄ አካል እንዳይሆኑ የሚያደርግ ነው ብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፖለቲካ_ምህዳር #የፖለቲከኞች_ግድያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00