የመድሃኒትና የህክምና እቃዎችን የሚያመርቱ ከውጭ ግብአቶችን ለማስመጣት የመጫኛ ዋጋው ብቻ በኮንቴነር ከ7 ሺህ ዶላር በላይ  እንደጨመረባቸው ተናገሩ፡፡
TRACK

የመድሃኒትና የህክምና እቃዎችን የሚያመርቱ ከውጭ ግብአቶችን ለማስመጣት የመጫኛ ዋጋው ብቻ በኮንቴነር ከ7 ሺህ ዶላር በላይ እንደጨመረባቸው ተናገሩ፡፡

00:00

መጋቢት 9/2018

የመድሃኒትና የህክምና እቃዎችን የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ከውጭ ግብአቶችን ለማስመጣት የመጫኛ ዋጋው ብቻ በኮንቴነር ከ7 ሺህ ዶላር በላይ እንደጨመረባቸው ተናገሩ፡፡

የዋጋ ጭማሪው በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረው ጦርነት ባስከተለው የነዳጅ ውድነት እና እጥረት ምክንያት የተከሰተ ነው ተብሏል፡፡

አምራቾቹም መንግስት ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል፡፡

ለአብነት የህክምና ማምረቻ ግብአቶችን ከህንድ ሀገር ለማስመጣት ለአንድ ኮንቴነር 3800 ዶላር ይጠየቅ የነበረው ክፍያ አሁን ላይ 10,800 ዶላር መሆኑን የኢትዮጵያ መድሀኒትና መገልገያ መሳሪያዎች አምራች ዘርፍ ማህበር ነግሮናል።

Comments

00:00