ሰው ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ መኖር ባለመቻሉ የተለያዩ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ፈተና መሆናቸውን ቀጥለዋል
TRACK

ሰው ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ መኖር ባለመቻሉ የተለያዩ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ፈተና መሆናቸውን ቀጥለዋል

00:00

ሚያዝያ 15፣2016

ትናንት በአለም አቀፍ ደረጃ የምድር ቀን ተከብሮ ውሏል፡፡

የሰው ልጅ ተፈጥሮን አክብሮና ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ መኖር ባለመቻሉ እንደ ጎርፍ እና ድርቅ ያሉ የተለያዩ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ፈተና መሆናቸውን ቀጥለዋል፡፡

በዚህ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር አያይዘን የዘርፉ ባለሞያ ጠይቀናል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የምድር_ቀን #ተፈጥሮ #Earth_Day

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00