የመንግስት የንግድ ቦታ ለልማት በሚል ከፈረሰ አስር አመት ቢሞላውም እስከዛሬ ምትክ ቦታ እንዳልተሰጣቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡
TRACK

የመንግስት የንግድ ቦታ ለልማት በሚል ከፈረሰ አስር አመት ቢሞላውም እስከዛሬ ምትክ ቦታ እንዳልተሰጣቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡

00:00

በማህበር ተደራጅተው የሚሰሩበት የመንግስት የንግድ ቦታ ለልማት በሚል ከፈረሰ አስር አመት ቢሞላውም እስከዛሬ በተገባላቸው ቃል መሰረት ቅያሬ ወይንም ምትክ ቦታ እንዳልተሰጣቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በበኩሉ ካሳም ሆነ ምትክ ቦታ የምሰጠው ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እንጂ ለግለሰቦች አይደለም ብሏል፡፡

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በበኩሉ እኔ ምትክ የምሰጠው ለመኖሪያ እንጂ ለንግድ ቤቶች አይደለም ብሏል፡፡

መፍትሄ የሚሰጠን አጥተናል ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎች ተናግረዋል፡፡

ማርታ በቀለ

Comments

00:00