የኑሮ ውድነት እና የሰላም እጦት ችግር መፍትሄ እንዲያገኝ የፓርላማ አባላት በመራጮቻቸው መጠየቃቸው ተናገሩ፡፡
TRACK

የኑሮ ውድነት እና የሰላም እጦት ችግር መፍትሄ እንዲያገኝ የፓርላማ አባላት በመራጮቻቸው መጠየቃቸው ተናገሩ፡፡

00:00

ነሀሴ 21 2017

የኑሮ ውድነት እና የሰላም እጦት ችግር መፍትሄ እንዲያገኝ የፓርላማ አባላት በመራጮቻቸው መጠየቃቸው ተናገሩ፡፡

ያነጋገርናቸው የኦሮሚያ የማዕከላዊ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ተወካዮች እንደነገሩን ማህበረሰቡ የኑሮ ውድነት ፣ የመሰረተ ልማት ማለትም የመንገድ ፣ የመብራት ፣ የቴሌ እና የውሃ ችግሮች እንዲፈቱለት መጠየቃቸውን ተናግረዋል፡፡

ተወካዮቹ በአገሪቱ ተንቀሳቅሶ ለመስራት የሚያስችል ሰላም እንዲኖር እና ለወጣቱ የስራ እድል እንዲፈጠር ጥያቄ ማቅረባቸው አስረድተዋል፡፡

Comments

00:00