የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ላይ ከክልሎች ጋር የሚፈጠር መደራረብ ለስራዬ እክል እየሆነብኝ ነው አለ
TRACK

የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ላይ ከክልሎች ጋር የሚፈጠር መደራረብ ለስራዬ እክል እየሆነብኝ ነው አለ

Avatar

ሰኔ 28፣2015

የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ላይ ከክልሎች ጋር የሚፈጠር መደራረብ ለስራዬ እክል እየሆነብኝ ነው አለ፡፡

ሚኒስቴሩ የ2015 አፈጻጸሙን የተመለከተ ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ ፤ መስኖ ፤ ቆላማ አካባቢ እና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል፡፡

ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar