TRACK
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የዜጎችን ሰብአዊ መብት ለመጠበቅ ሲባል አስተዳደራዊ በደል በፈፀሙ ተቋማት ላይ እግድ የመጣል ስልጣን ሊሰጠው ይገባል ተባለ
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የዜጎችን ሰብአዊ መብት ለመጠበቅ ሲባል አስተዳደራዊ በደል በፈፀሙ ተቋማት ላይ እግድ የመጣል ስልጣን ሊሰጠው ይገባል ተባለ፡፡
የተቋሙ ማሻሻያ አዋጅ ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የቀረበ ሲሆን በረቂቅ አዋጁ የተጠቀሰው ሃሳብ እንዲካተት ተጠይቋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments