TRACK
best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ
00:00
ሰኔ 13 2017
በተለያዩ ምድቦች በአለም አቀፍ መስፈርት መሰረት በየሀገሩ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን በመምረጥ የሚሸልመው best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ፡፡
በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ከተወዳደሩ ከሶስት ሺ ሁለት መቶ ከሚበልጡና በመላው ዓለም ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል ከ10 ምርጥ እጩዋች አንዱ የገላን ቁጥር ሁለት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሆኑ ተሰምቷል።
ትምህርት ቤቱ በቅጥር ጊቢ ውስጥ ለተማሪዎች የተማሪዎች መምህራን እንዲሁም ወላጆች የሚመገቡትን የጓሮ አትክልትና ጤፍ ጭምር አምርቶ እራሱን በመቻሉ ለምርጫ መብቃቱ ተሰምቷል፡፡
ለ2025 ሽልማት በbest school price አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ከ10 እጩዎች አንዱ በመሆን የተመረጠው ትምህርት ቤት ዳይሬክተር አቶ ኦልያድ ዋቅጋሪ እንዴት ከተቋሙ ጋር እንደተገናኙ ነግራውናል፡፡
Comments
00:00