ታዲያ የኢትዮዽያ ሰነደ ሙአለ ነዋዮች ገበያ በውስጡ ምን ምን ይዟል?
TRACK

ታዲያ የኢትዮዽያ ሰነደ ሙአለ ነዋዮች ገበያ በውስጡ ምን ምን ይዟል?

00:00

ታህሳስ 22፣2017

#ምጣኔ_ሀብት

ለምሳሌ መርካቶ ገበያ የሚባል ትልቅ ገበያ አለ።

ይህ ገበያ በውስጡ እንደ ደርዝ ደርዙ እንደጠባዩ ልማዱ የራሱ ተራ አለው።

መርካቶ ገበያ ገብቶ የሚፈልግ ወደ ሸማ ተራው፣ ወደ ጭድ ተራው፣ ወደ ምን አለሽ፣ ወደ በርበሬ ተራው ይዘልቃል።

እህል በረንዳ ደግሞ ሌላ ገበያ ነው።

Comments

00:00