00:00
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገዢው ፓርቲ ሰዎች በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማስገደዱና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ደግሞ በተቃራኒው ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በተለያዩ ቦታዎች ክልከላ እያጋጠማቸው መሆኑን ባደረግሁት ክትትል አረጋግጫለሁ አለ፡፡
በቅድመ ምርጫ ወቅት የተገኙ መልካምና ደካማ ጎኖችን ክትትል አድርጌያለሁ ያለው ኮሚሽኑ ሪፖርቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
Comments
00:00