ኢትዮጵያ የተጨማሪ 6 መርከቦች ግዥ ፈፅማ በዘንድሮ ዓመት ትረከባለች ተባለ፡፡
TRACK

ኢትዮጵያ የተጨማሪ 6 መርከቦች ግዥ ፈፅማ በዘንድሮ ዓመት ትረከባለች ተባለ፡፡

Avatar

መስከረም 9 2018

ኢትዮጵያ የተጨማሪ 6 መርከቦች ግዥ ፈፅማ በዘንድሮ ዓመት ትረከባለች ተባለ፡፡

የመርከቦቹ መገዛት በባህር ትራንስፖርት ላይ ያላትን አቅም የበለጠ ያሳድጋል ተብሎ ታምኖበታል፡፡

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የሚያስተዳድራቸው 10 መርከቦች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ የማዳበሪያ ምርትን ጨምሮ የሚበዛውን ምርት የምታጓጉዘው እነዚህኑ መርከቦች ተጠቅማ ነው።

አሁን ደግሞ የተጨማሪ ስድስት ትላልቅ መርከቦች ግዢ ተፈፅሞ ኢትዮጵያ መርከቦቹን ዘንድሮ እንደምትረከብ ተነግሯል።

ይህም ኢትዮጵያ በውሃ ትራንስፖርት ላይ ያላትን አቅም የሚያሳድግ ነው ተብሏል።

Comments

Avatar