በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ሰብአዊ ድጋፎች ላይ የሚከወኑ ስራዎችን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቀነሰ ነው
TRACK

በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ሰብአዊ ድጋፎች ላይ የሚከወኑ ስራዎችን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቀነሰ ነው

Avatar

ህዳር 9 2018

በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ሰብአዊ ድጋፎች ላይ የሚከወኑ ስራዎችን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቀነሰ ነው፡፡

በዚህም ሀገሪቱ ፊቷን ሀገር በቀል ወደሆኑና በራስ አቅም ዘላቂ ድጋፍ ወደ ሚገኝበት መንገድ እያዞረች መሆኑ ተነግሯል።

በኢትዮጵያ በተቀናጀ መንገድ የሰብአዊ እርዳታ ለማድረግ የሚያስችል ጥምረት ተመስርቷል።

በተለያዩ የድጋፍ ዘርፎች ላይ የሚሰሩ 20 ሀገር በቀል የእርዳታ ድርጅቶች የመሰረቱት ''the consortium of humanitarian actors for national grow empowerment'' ወይም CHANGE የሚል ስያሜ የተሰጠው ጥምረቱ ዛሬ በስካይላይት ሆቴል ይፋ ሆኗል፡፡

Comments

Avatar