እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው 20 ሴት ሰዓሊያን፤ በዲጂታል አለም ስራዎቻቸው እንዲታይላቸው እድል መዘጋጀቱ ተነገረ
TRACK

እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው 20 ሴት ሰዓሊያን፤ በዲጂታል አለም ስራዎቻቸው እንዲታይላቸው እድል መዘጋጀቱ ተነገረ

Avatar

የካቲት 29፣2016

በተለያዩ የትምህርት ደረጃ ላይ የሆኑና በስዕል ስራ ውስጥ ያሉ እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሴት ሰዓሊያን፤ በዲጂታል አለም ስራዎቻቸው እንዲታይላቸው እድል መዘጋጀቱ ተነገረ፡፡

ይህም ለሴት ኢትዮጵያዊያን ሰዓሊያት መልካም ወሬ ነው ተብሏል፡፡

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሴት_ሰአሊያን #ሰዓሊትን_ፍለጋ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar