00:00
ጳጉሜ 1፣2016
አዲስ አበባ ‘’የመንገድ ኮሪደር ልማት ግንባታ’’ ከተሰኘ ፕሮጀክት ጋር የተዋወቀችው፤ በዚህ ዓመት የካቲት ወር ላይ ነበር፡፡
ፕሮጀክቱ የከተማዋን ደረጃ ከፍ የሚያደርግና ለነዋሪዎቹ ምቹ ለማደረግ የሚሰራ መሆኑ ቢነገርም፤ የሚፈናቀሉ የከተማዋ ነዋሪዎች እጣ ፈንታ በብዙ አስጨንቆ ነበር፡፡
የከተማው አስተዳደር ነዋሪዎቹን በተሻለ መኖሪያ ማስፈሩን ቢያመለክትም በሌላ በኩል በድንገት ተነሱ፣ ቤት አፍርሱ ተብለው እስካሁን ምትክ ቤት ወይም ካሣ እንዳልተከፈላቸው የሚናገሩ ነዋሪዎች አሉ፡፡
Comments
00:00