TRACK
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሶማሊያውን ፕሬዘዳንት ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት በፕሬዘዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ እምቢተኝነት ሳይሳካ እንደቀረ ተናገሩ
የካቲት 11፣2016
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተለያዩ የአፍሪካ መሪዎች በኩል የሶማሊያውን ፕሬዘዳንት አግኝቶ ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት በፕሬዘዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ እምቢተኝነት ሳይሳካ እንደቀረ ለአፍሪካ መሪዎች ተናገሩ፡፡
የሶማሊያው ፕሬዘዳንትም ከ37ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት መግለጫ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢትዮሶማሊያ #Ethio_Somalia_Relation #የአፍሪካ_ህብረት_መሪዎች_ጉባኤ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments