ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ
TRACK

ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ

Avatar

ጥቅምት 5፣2017

ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው፤ Cooperative Framework Agreement (CFA) በአማርኛው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ከትናንት በስቲያ October 13/2024 ጀምሮ ስራ ላይ እንዲውል እና አስገዳጅ የእፍሪካ ህብረት ህግ እንዲሆን ውሳኔ በመያዝ ወደ ህብረቱ ተልኳል።

በስልሳ ቀናት ጊዜ ውስጥም ከህብረቱ አስገዳጅ ህጎች ውስጥ አንዱ ይሆናል።

የትብብር ማዕቀፉን የተፋሰሱ ሀገራት እንዲፈርሙ በምሁራዊ መነፅር ሲሟገቱና የግድቡን ግንባታ በተለያዩ አለማት ሁነው በተናጠል ድርጅትነት ሲደግፉ ከነበሩትና ወደ አንድ በመምጣት GICC የሚል ህጋዊ ተቋም የመሰረቱት ስለ ወደፊት የcfa ጉዞ በ547 ዝግጅት ይህን ብለዋል።

Comments

Avatar