ታህሳስ 29፣2016
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተገነቡ 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ ሳይያዙ የቆዩ የማምረቻ ሼዶች በባለሀብቶች እየተያዙ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ከወረቀት ንክኪ ነፃ የሆኑ ድጅታል አገልግሎት በመጀመሩም ባለሀብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት የተሻለ ፍላጎት እያሳዩ ነው ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሼዶች #ኢንዱስትሪ_ፓርኮች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments