የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል
TRACK

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል

00:00

ሚያዝያ 15፣2016

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል፡፡

ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የተፈፀሙ በደልና ግፎች የሚመረመሩበት የሽግግር ፍትህ በህግ የሚጠየቁና በምህረት የሚታለፍ አጥፊዎች እንደሚኖሩ ፖሊሲው ይጠቅሳል፡፡

ምህረት የሚሰጠው ግን በገደብ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሽግግር_ፍትህ_ፖሊሲ #ምህረት # ይቅርታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00