የሀገር ቤት ባንኮችም በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ?
TRACK

የሀገር ቤት ባንኮችም በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ?

Avatar

ታህሳስ 16፣2017

ልምድና አቅም ያላቸው ባንኮች ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚፈቅድ ህግ ባለፈው ሳምንት በፓርላማው ፀድቋል፡፡

የሀገር ቤት ባንኮችም በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ የሚለውም ስጋት መፍጠሩ አልቀረም፡፡

በሰው ሀይል እጥረት ረገድ ያለውን ውስንነት በማንሳት በቅርቡ የፋይናንስ፣ የባንክና የኢንሹራንስ ባለሙያዎችን እንዲያሰለጥን ፈቃድ የተሰጠው የማሰልጠኛ ተቋም ምን እየሰራ ነው?

የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q

📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar