00:00
ግንቦት 2፣2016
በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች በ638 አሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የአልኮል ምርመራ 61ዱ ጠጥተው ሲያሽከረክሩ ተገኙ፡፡
ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አሽከርካሪዎች #አዲስ_አበባ #መጠጥ #የትራፊክ_አደጋ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00