የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ
TRACK

የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ

00:00

ግንቦት 28፣2016

የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ፡፡

‘’አዲስ አበባ ክልል ትሁን ወይስ አትሁን’’ የሚሉ ጥያቄዎች በምክክር እንዲፈቱ አጀንዳ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡

አዲስ አበባን ወከለው በምክክሩ የተሳተፉ ተወካዮች የአዲስ አበባ ባለቤትንት እና የወሰን ጉዳይ መፍትሄ እንዲገኝ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡

Comments

00:00