በቀጠለው የሰላም መደፍረስ ባለሃብቶች ንብረታቸው እየወደመ ለኪሳራ ተዳርገዋል
TRACK

በቀጠለው የሰላም መደፍረስ ባለሃብቶች ንብረታቸው እየወደመ ለኪሳራ ተዳርገዋል

00:00

ሚያዝያ 29፣2016

በግጭቶች ምክንያት ከሚደርሰው ሰብዓዊ ጥፋት ባሻገር በንብረት ላይም የሚደርሰው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡

በዚህም ካለፉት አመታት ጀምሮ በቀጠለው የሰላም መደፍረስ ባለሃብቶች ንብረታቸው እየወደመ ለኪሳራ ተዳርገዋል፡፡

ከሀገር እየወጡም ያሉም አሉ ተብሏል፡፡

ወደ ስራ እንዲመለሱ ድጋፍ እንዲደረግም ተጠይቋል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ባለሃብቶች #የኢትዮጵያ_አሰሪዎች_ኮንፌደሬሽን #ግጭቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00