ቁጥሩ ከግማሽ በላይ ቀንሶ እየተመናመነ ያለው ዋልያ አሁንም ማገገም አላሳየም ተባለ።
TRACK

ቁጥሩ ከግማሽ በላይ ቀንሶ እየተመናመነ ያለው ዋልያ አሁንም ማገገም አላሳየም ተባለ።

00:00

ህዳር 3 2018

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የሚገኘውና ቁጥሩ ከግማሽ በላይ ቀንሶ እየተመናመነ ያለው ዋልያ አሁንም ማገገም አላሳየም ተባለ።

ከቅርብ ወራት በፊት የተደረገ ድጋሚ ቆጠራ በፓርኩ የሚገኙ ዋልያዎች ብዛት አሁንም 306 መሆኑን አሳይቷል ተብሏል።

ለዋልያ ቁጥር መመናመን አንዱ ምክንያት የሰሜኑ ጦርነት ነበር ተብሏል፡፡

Comments

00:00