''ተሽከርካሪ በተዘጉ መንገዶች የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ለግንባታ ስራው እንቅፋት ሆነዋል'' ፖሊስ
TRACK

''ተሽከርካሪ በተዘጉ መንገዶች የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ለግንባታ ስራው እንቅፋት ሆነዋል'' ፖሊስ

Avatar

መጋቢት 24፣2016

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በፒያሳና አካባቢው፤ ተሽከርካሪ በተዘጉ መንገዶች የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ለግንባታ ስራው እንቅፋት ሆነዋል አለ፡፡

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ደግሞ ከዛሬ ጀምሮ ለትራፊክ ክፍት ስላደረገው መንገድ ተናግሯል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አዲስ_አበባ_ፖሊስ #ፒያሳ #Addis_Abeba

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar