የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለ
TRACK

የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለ

Avatar

መጋቢት 17፣2016

በጦርነት ምክንያት በአራት ዞኖቹ ያሉ የጤና ተቋማት ላይ ጉዳት የደረሰበት የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለ።

የጤና ተቋማቱ ገና መልሰው እንዳልተቋቋሙ ስምተናል።

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የጤና_ተቋማት #አፋር_ክልል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar