በኢትዮጵያ የህፃናት ቀዶ ህክምና የሚሰሩ ሀኪሞች ቁጥር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለ
TRACK

በኢትዮጵያ የህፃናት ቀዶ ህክምና የሚሰሩ ሀኪሞች ቁጥር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለ

Avatar

ግንቦት 10፣2016

በኢትዮጵያ የህፃናት ቀዶ ህክምና የሚሰሩ ሀኪሞች ቁጥር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለ፡፡

ለህፃናት ቀዶ ህክምና የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች እንደልብ አለመገኘትም ቀዶ ህክምና የሚያስፈልጋቸውን ህፃናት ለማከም አስቸጋሪ አድርጎታል ሲባል ሰምተናል፡፡

የኢትዮጵያ ህፃናት ቀዶ ህክምና ማህበር በዛሬው እለት ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_ህፃናት_ቀዶ_ህክምና_ማህበር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar