ድርጅቱ አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ ብቁ መምህራን ባለመኖራቸው በሕፃናቶች ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስቸጋሪ እንደሆነ ተናግሯል፡፡
TRACK

ድርጅቱ አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ ብቁ መምህራን ባለመኖራቸው በሕፃናቶች ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስቸጋሪ እንደሆነ ተናግሯል፡፡

00:00

የካቲት 12፣2016

የሕፃናትን የማንበብ ልምድ ለማሳደግ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መፅሀፍትን እያዘጋጀ ያለምንም ክፍያ ያሰራጫል፤ ቅን ልቦና ብሩህ ተስፋ (Open Heart Big Dream) የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት፡፡

ድርጅቱ አንዳንድ ት/ቤቶች ላይ ብቁ መምህራን ባለመኖራቸው በሕፃናቶች ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስቸጋሪ እንደሆነ ተናግሯል፡፡

‘’ቅን ልቦና ብሩህ ተስፋ’’ እስካሁን እያደረገው ባለው ድጋፍ ከ88 በላይ በአማርኛና በእንግሊዝኛ፣ 26 በአፋን ኦሮሞ 15 የሚሆኑ ደግሞ በአኝዋክኛ የተጻፉ መፅሀፍቶችን ማሰራጨቱንም ሰምተናል።

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሕፃናት #የማንበብ_ልምድ #መፅሀፍቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00