የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሴራ የበዛበት፤ አለመተማም የነገሰበት መሆኑ ይነገርለታል
TRACK

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሴራ የበዛበት፤ አለመተማም የነገሰበት መሆኑ ይነገርለታል

Avatar

ሚያዝያ 28፣2016

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሴራ የበዛበት፤ አለመተማም የነገሰበት መሆኑ ይነገርለታል፡፡

ከንግግር ይልቅ በነፍጥ ልዩነትን መፍቻ ስልት ላደረገው የሀገሪቱ ፖለቲካ፤ ጉዳዮች ሁሉ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንዲመጡ በብርቱ ሲጠየቅ ይሰማል፡፡

የሀገራዊ ምክከር ኮሚሸን ወደ ስራ መግባትም ለችግሮቹ መፍቻ ሁነኛ መፍትሄ ተደርጎ ተወስዷል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ፖለቲካ #ሀገራዊ_ምክከር #

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar