TRACK
መንግስት 'ሸኔ' ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሚደረጉት ድርድሮች የሚከሽፉት ‘’ቡድኑ ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው’’ የኦሮሚያ ክልል
መጋቢት 13፣2016
ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለቴ ድርድር ተጀምሮ ውጤት ያልመጣው መንግስት ሸኔ ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው ተባለ፡፡
የመደራደሪያ አጀንዳውን ከቀየረ አሁን መንግስት ለድርድር ዝግጁ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ለሸገር ተነግሯል፡፡
ምንታምር ፀጋው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ድርድር #ታጣቂ_ቡድን #መንግስት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments