የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን ወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ምን ትምህርት ሰጥቶቷል?
TRACK

የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን ወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ምን ትምህርት ሰጥቶቷል?

00:00

የካቲት 22፣2016

ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ የቅኝ አገዛዝ ቀንበር ተጭኗቸው ለነበሩ ህዝቦች እምቢኝ ለነፃነቴ እንዲሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ምሁራን የሚመሰክሩለት የአድዋ ድል ዘንድሮ 128ኛ ዓመት ይሞላዋል፡፡

የዓድዋ ድል ለአፍሪካዊያን ወታደራዊ ሳይንስ እውቀት ምን ትምህርት ሰጥቶቷል እምቢኝ ለነፃነቴ ለሚሉ ህዝቦችስ አበርክቶው ምንድነው?

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቅኝ_አገዛዝ #ዓድዋ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00