የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ  በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል
TRACK

የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል

Avatar

ግንቦት 10፣2016

በብሔራዊ ደረጃ አንድ ሰው አንድ ነው የሚል አላማን ይዞ ስራ የጀመረው የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡

ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ በብሔራዊ ደረጃ ኢትዮ ቴሌኮም መስጠት በጀመረ በ17 ቀን ውስጥ ለ50 ሺህ ግድም ሰጥቷል፡፡

በቅርቡም ተንቀሳቃሽ ቡድን መታወቂያውን ያድላል ተብሏል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ብሔራዊ_መታወቂያ #ኢትዮ_ቴሌኮም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar