00:00
ታህሳስ 23፣2016
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የልዩ ወረዳ ይሰጠን ጥያቄ ባነሱ የጋሞ ዞን ነዋሪዎች እና በዞኑ አስተዳደር መካከል የተፈጠረው ግጭት ሳይባባስ መላ እንዲሰጠው ተጠየቀ፡፡
በግጭቶች ሰዎች እየተገደሉ መሆኑን እና የተፈናቀሉም ስለመኖራቸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናግሯል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢሰመኮ #ጋሞ_ዞን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00