48 የግብርና ምርት አምራቾች በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙት 4 የገበያ ማዕከላት ሊገቡ መሆኑን ተነገረ
TRACK

48 የግብርና ምርት አምራቾች በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙት 4 የገበያ ማዕከላት ሊገቡ መሆኑን ተነገረ

Avatar

ጥር 30፣2016

የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ያግዛሉ የተባሉና ሽንኩርትን ጨምሮ ሌሎችንም ምርቶች ከእርሻ በቀጥታ ወደ ገበያ የሚያቀርቡ 48 የግብርና ምርት አምራቾች በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙት 4 የገበያ ማዕከላት ሊገቡ መሆኑን ተነገረ፡፡

ኤደን ገነት መኳንንት

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሽንኩርት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar