ጥር 15 2017
በሶማሊያ የሰፈረው የግብጽ ጦር ለኢትዮጵያ ስጋቱ ምን መሳይ ነው?
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የዲፕሎማሲ ውጥረት ውስጥ በገቡበት ማግስት ግብፅ ከሶማሊያ ጎን መሆኗን ለማሳየት ጦሯን በሶማሊያ ማስፈሯ ይታወቃል፡፡
የሶማሊያ ጦር በግብጽ መስፈሩን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅቱ በሰጠው መግለጫ ይህ አካሄድ ቀጠናውን ትርምስ ውስጥ የሚያስገባ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

Comments