00:00
የካቲት 26 2017
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ140 በላይ መዳረሻዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡
አየር መንገዱን ተጠቅመው በአዲስ አበባ በኩል የሚበሩም ሚሊዮኖች ናቸው፡፡
ታዲያ በአዲስ አበባ ሲያልፍ መንገደኞቹ እግረ መንገዳቸውን የቱሪዝም መዳረሻዎችን እንዲጎበኙ ያስችላል የተባለ የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈርሟል፡፡

Comments
00:00