የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
TRACK

የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ

Avatar

የካቲት 29፣2016

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የሰላም መደፍረሶች ሳቢያ የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እምባ_ጠባቂ_ተቋም #የመብት_ጥሰቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar