በተዘጉ የውርርድ ቤቶች ዙሪያ የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አልተግባቡም
TRACK

በተዘጉ የውርርድ ቤቶች ዙሪያ የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አልተግባቡም

Avatar

የካቲት 15፣2016

ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በቤቲንግ ወይም በስፖርታዊ ውድድር ጨዋታ ቤቶች መዘጋት ምክንያት መንግስት በወር ማግኘት የነበረበትን ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ አጥቷል አለ፡፡

በተዘጉ የውርርድ ቤቶች ዙሪያ የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አልተግባቡም፡፡

ብሔራዊ ሎተሪ ቤቶቹ ህጋዊ ናቸው ሲል የሰላምና ፀጥታ ቢሮው በበኩሉ፤ የዘጋኋቸው የፀብ ምንጭ ሆነው ስላስቸገሩ ጭምር ነው ይላል፡፡

ማርታ በቀለ

ተቀራራቢ ዘገባ http://tinyurl.com/ywsvh2ks

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ስፖርታዊ_ውርርድ #Betting #ቤቲንግ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar