ኢትዮጵያ በወጪ ንግድ ታሪኳ ከፍተኛ የሆነ ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ማግኘቷ ተነገረ።
TRACK

ኢትዮጵያ በወጪ ንግድ ታሪኳ ከፍተኛ የሆነ ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ማግኘቷ ተነገረ።

00:00

ሚያዝያ 22 2017

ኢትዮጵያ በወጪ ንግድ ታሪኳ ከፍተኛ የሆነ ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ማግኘቷ ተነገረ።

በጊዜ ማዕቀፉ ከ5.3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከወጪ ንግድ ተገኝቷል ተብሏል።

ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ከ5.3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ከወጪ ንግድ ማግኘቷ ተነግሯል።

ይህን ያህል ገቢ ሲገኝ በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ታሪክ የመጀመሪያው እንደሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ ተናግረዋል።

በቢሾፍቱ እየተካሄደ ባለው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ዘርፍ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ላይ ነው ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ታሪክ ከፍተኛው ገቢ ነው ያሉት።

Comments

00:00