ከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተናገረ
TRACK

ከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተናገረ

Avatar

ግንቦት 12፣2016

ከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተናገረ፡፡

በክልሉ ጦርነት ዳግም እንዲቀሰቀስ የሚፈልጉ ሀይሎች አሉ መባሉን ምክትል አስተዳደሩ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ሀሰት ብለውታል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጦርነት #የትግራይ_ጊዜያዊ_አስተዳደር #ትጥቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar