00:00
ሐምሌ 8፣2015
የወላይታ ዞንን የክልልነት ጥያቄ በሀይል አፍነዋል በሚል የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትን ጨምሮ ስምንት ተቋማት ክስ ቀረበባቸው፡፡
ክሱን ያቀረቡት የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር እና የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲዎች ናቸው፡፡
ፓርቲዎቹ ለፍርድ ቤት ባቀረቡት የክስ መዝገብ ላይ በወላይታ ብሔር ላይ ለተፈፀመው የመብት ጥሰት ተከሳሾች እውቅና እንዲሰጡ እና በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቁ ጠይቀዋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00