በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆቴሎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ነው ተባለ
TRACK

በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆቴሎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ነው ተባለ

00:00

መጋቢት 25፣2016

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ሆቴሎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ነው ተባለ፡፡

ለዚህም በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራ ሀገር አቀፍ ኮሚቴ መቋቋሙን የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሆቴሎች #ከቀረጥ_ነፃ #ጦርነት #ቱሪዝም_ሚኒስቴር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1

Comments

00:00