በማረሚያ ቤቶች የሚኖሩ ህፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች የመብት ጥሰቶች እንደሚደርስባቸው ጥናት አሳየ፡፡
TRACK

በማረሚያ ቤቶች የሚኖሩ ህፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች የመብት ጥሰቶች እንደሚደርስባቸው ጥናት አሳየ፡፡

Avatar

መጋቢት 30፣2016

በማረሚያ ቤቶች ከአዋቂ ሰዎች ጋር የሚኖሩ ህፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች የተለያየ የመብት ጥሰቶች እንደሚደርስባቸው ጥናት አሳየ፡፡

የፍትህ ሚኒስቴር በበኩሉ በማረሚያ ቤቶች የተለያዩ የመብት ጥሰቶች እንደሚፈጸሙ እኔም አውቃለሁ፤ መስተካከል ይኖርበታል ብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ማረሚያ_ቤቶች #መብት_ጥሰቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar