ሰኔ 28፣2015
ወጣቶች በስራም ፣ በኑሮም እየተቸገሩ ነው ተባለ።
ስራ ለመቀጠር እንኳ ተያዥ በማጣት እንደሚቸገሩ እንዲሁም ሴቶቹ ለሴተኛ አዳሪነት ፤ ወንዶቹ ደግሞ ለተለያየ ወንጀሎች እየተጋለጡ እንደሆነ ጥናት አሳይቷል።
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ወጣቶች #ጥናት #ወንጀል #ሴተኛ_አዳሪ #ስራ_አጥነት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments