00:00
ጥር 23 2017
የግል ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች በተመለከተ የወጣው መመሪያ የተጋነኑ እና በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ለመተግበር የሚከብዱ መስፈርቶች የተካተቱበት ነው ሲል የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ የትምህርት እና የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር ተናገረ፡፡
በባለስልጣኑ የፈቃድ አሰጣጥ እና የጥራት ኦዲት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ውብሸት ታደለ፤ የወጡ መስፈርቶች የዘርፉን አጠቃላይ ሁኔታ በማየት፤ ማሟላት አለባቸው ከሚባሉት ዝቅተኛ የተባሉት መስፈርቶች እንደሆኑ ያስረዳሉ፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በበረከት አካሉ
Comments
00:00