TRACK
በሀገር ቤት መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ተቋማት በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በታንዛዛ ቢሮክራሲ የተነሳ ስራችን እንቅፋት በዝቶበታል አሉ
መጋቢት 2፣2016
በሀገር ቤት መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ተቋማት በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በታንዛዛ ቢሮክራሲ የተነሳ ስራችን እንቅፋት በዝቶበታል አሉ፡፡
የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሮቹ አሉ፣ እንዲቀረፉም ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #መድኃኒት #የህክምና_መሳሪያዎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments