የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መጪው ምርጫ በወቅቱ እንዲካሄድ የሚያስችል ውይይት ጀምሪያለሁ አለ
TRACK

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መጪው ምርጫ በወቅቱ እንዲካሄድ የሚያስችል ውይይት ጀምሪያለሁ አለ

Avatar

ነሀሴ 15 2017

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መጪው ምርጫ በወቅቱ እንዲካሄድ የሚያስችል ውይይት ጀምሪያለሁ አለ።

ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያሳትፍ የምርጫ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ እንደሚገኝም የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ሠለሞን አየለ ተናግረዋል።

60 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጋራ የያዘው ምክር ቤቱ እንደ ሀገር ያለውን የሠላም ሁኔታ መገምገሙንም ጠቅሷል።

ሁሉም ሃይሎች ለሠላም ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሰሩ ከመግባባት ላይ መደረሱን አቶ ሠለሞን ጨምረው ነግረውናል።

Comments

Avatar